አንሶላ እና ‘የዘር ፖለቲካ’

ስሙኝማ…እውነት ለመናገር እኮ ብዙ ዘፈኖቻችን እነኚህን አይነት ነገሮች በተመለከተ “ግፋ ወደፊት…” አይነት መልዕክቶች ያላቸው ይመስላሉ… “አሁንስ ከእነ ሚስቱ ሊናፍቀኝ ነው” በሚሉ ስንኞች… “እሽክም እናኑ…”...

Read More

ለመሰላሉ ጫፍ…የመሰላሉ ስር ስዕል

“የፖለቲካን ነገር ካነሳን አይቀር…የእኛ ‘ክርከር’ እኮ ኮሚክ ነው፡፡ እኔ የምለው… ለምንድነው ሳንሰዳደብ መነጋገር ያቃተን! የምር ግን.. የሀሳብ ድህነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል ማለት ነው?--”

Read More

“የማይተማመን ባልንጀራ…”

“--ግን ደግሞ ሁሉም ሙያዎች ላይ በምሳሌነት የምንጠራቸው… አለ አይደል… “እንትና የተባለው የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዘንድ ሂድ፣” “እንትና የተባለውን ፕሮፌሰር ሌክቸር ተከታታል፣” “እንትና የተባለው አርክቴክት...

Read More

እሷ በበላችው፣ በእኔ ላከከችው…

ልጆቹ ቤት ለቤት ይሯሯጣሉ፡፡ እግረ መንገድ ‘ዳድ’ ኮመዲኖው ላይ ያስቀመጠው ሸላይ መነጽሩ ይወድቅና ብርጭቆው ይሰነጠቃል፡፡ ‘ዳድ’ ነብር ይሆናል፡፡ “ማነው መነጽሬን እንዲህ ያደረገው! ዛሬ አናታችሁን ሳልላችሁ...

Read More

እሷና እሱ፤ (በአማራጭ) እሱና እሷ

ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ… አንድዬ፡— አጅሬው ምነው ጠፋህ? ምነው ጠፋህ ልበል እንጂ… ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምኑን እጠፋለሁ:: ጠዋት ማታ የአንተን ስም ሳላነሳ ውዬ አድሬ አላውቅም፡፡ አንድዬ… ነጋ ጠባ...

Read More