ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብ ክትባት ያስፈልጋቸዋል

ፒል ሃዩን ናም (ናሆም) ይባላሉ:: ደቡብ ኮሪያዊ ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉትና የተማሩት በደቡብ ኮሪያ ዋና ከተማ ሴኦል ውስጥ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስና በስነ-ልቦና ትምህርት የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡...

Read More