Category : Art

በሀሳብ መንገድ ላይ

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣነት ወደ ሳውዲ አረቢያ በማቅናት፣ አቻዎቸው ከሆኑት ሼኮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢራኑ የኒዩክለር ሳይንቲስትም በርቀት የቴክኖሎጂ መሳሪያ ሕይወታቸው ያለፈው...

Read More

አርቲስቶች እንዴት ከመከላከያ ጎን ሊቆሙ ይችላሉ?

ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ የኪነ-ጥበብና የሚዲያ ባለሙያዎች ምን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይችላሉ በሚል የኪነ-ጥበብ የሚዲያ ባለሙያዎችን እና እንዲሁም...

Read More

እንዴት ሰው እንጣ?

ቴቤዝ በሚባል አካባቢ በዝርፊያና በስርቆት የሚተዳደሩ ሶዎች ነበሩ፡፡ ንጉሡ በአባት ወጉ እደር ሰላሉ ይህን ለማስፈቀድ ወደ ንጉሡ ተወከለው ሰዎች ይመጣሉ፡፡ ለንጉሡም ከአባት ሲወርድ የመጣላቸው መስረቅ መዝረፍ...

Read More

የልብ ማዲያቶች - “በዕልልታ እና ሙሾ”

ግጥምን ሁሉም ሰው አንብቦ ለየራሱ የሚሰጠው ትኩስ ስሜት አለ፤ ወይ ይጠላል፤ ወይ ይወድዳል - ይላሉ የስነ ግጥም ሂስ ምሁር የሆኑት ኤስ ኤች በርተን፡፡ ይህ ግን ገና ድስቱ ምድጃ ሲነካ ነው፡፡ ደጋግመው ሲያጣጥሙትና፣...

Read More

ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብ ክትባት ያስፈልጋቸዋል

ፒል ሃዩን ናም (ናሆም) ይባላሉ:: ደቡብ ኮሪያዊ ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉትና የተማሩት በደቡብ ኮሪያ ዋና ከተማ ሴኦል ውስጥ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስና በስነ-ልቦና ትምህርት የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡...

Read More

በዘነበ ወላ የተፃፈው “የምድራችን ጀግና” መጽሐፍ ማክሰኞ ይመረቃል

በሎሬት ዶ/ር ተወልደብርሃን ገ/እግዚብሔር የህይወት ታሪክ እና ስራ ላይ ያተኮረውና በዘነበ ወላ የተፃፈው “የምድራችን ጀግና” መጽሐፍ ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ...

Read More