እይታዎች

“የማይተማመን ባልንጀራ…”

“--ግን ደግሞ ሁሉም ሙያዎች ላይ በምሳሌነት የምንጠራቸው… አለ አይደል… “እንትና የተባለው የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዘንድ ሂድ፣” “እንትና የተባለውን ፕሮፌሰር ሌክቸር ተከታታል፣” “እንትና የተባለው አርክቴክት...

Read More

እሷ በበላችው፣ በእኔ ላከከችው…

ልጆቹ ቤት ለቤት ይሯሯጣሉ፡፡ እግረ መንገድ ‘ዳድ’ ኮመዲኖው ላይ ያስቀመጠው ሸላይ መነጽሩ ይወድቅና ብርጭቆው ይሰነጠቃል፡፡ ‘ዳድ’ ነብር ይሆናል፡፡ “ማነው መነጽሬን እንዲህ ያደረገው! ዛሬ አናታችሁን ሳልላችሁ...

Read More

እሷና እሱ፤ (በአማራጭ) እሱና እሷ

ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ… አንድዬ፡— አጅሬው ምነው ጠፋህ? ምነው ጠፋህ ልበል እንጂ… ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ ምኑን እጠፋለሁ:: ጠዋት ማታ የአንተን ስም ሳላነሳ ውዬ አድሬ አላውቅም፡፡ አንድዬ… ነጋ ጠባ...

Read More