እይታዎች

አንሶላ እና ‘የዘር ፖለቲካ’

ስሙኝማ…እውነት ለመናገር እኮ ብዙ ዘፈኖቻችን እነኚህን አይነት ነገሮች በተመለከተ “ግፋ ወደፊት…” አይነት መልዕክቶች ያላቸው ይመስላሉ… “አሁንስ ከእነ ሚስቱ ሊናፍቀኝ ነው” በሚሉ ስንኞች… “እሽክም እናኑ…”...

Read More

ከበደች ተክለአብ አርአያ

ሕይወት ግን መንገዴን ወደ ሥነ-ጥበብ አቅጣጫ መራችው:: በደርግ የአገዛዝ ዘመን በተካሄደው የተማሪዎች ንቅናቄ ተሳትፎ በማድረጌ መታደን ስጀምር፣ በጅቡቲ በኩል ለማምለጥ ሞከርኩ፡፡ ይሄም ሆኖ ግን በወቅቱ ሶማሊያና...

Read More

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫና በቀውስ ላይ የሚገኘው ካፍ...

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ እግር ኳስ እያገኘ ያለው ተቀባይነት እና ተዓማኒነት እያደገ መሆኑን በ32ኛው አፍሪካ ዋንጫ በነበረው ተሳትፎ እና መነጋገርያነቱ መገንዘብ ይቻላል::...

Read More

በዘነበ ወላ የተፃፈው “የምድራችን ጀግና” መጽሐፍ ማክሰኞ ይመረቃል

በሎሬት ዶ/ር ተወልደብርሃን ገ/እግዚብሔር የህይወት ታሪክ እና ስራ ላይ ያተኮረውና በዘነበ ወላ የተፃፈው “የምድራችን ጀግና” መጽሐፍ ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ...

Read More

የምርጫ “ይራዘም አይራዘም” አስገራሚ ውዝግብ!

በመጪው ዓመት ግንቦት ላይ የሚደረገው አገራዊ ምርጫ “ይራዘም አይራዘም” የሚለው ጉዳይ አስገራሚ ውዝግብ ፈጥሯል፡፡ “ምርጫው ይራዘም” እንዲሁም “ምርጫው በተቀመጠለት ጊዜ መካሄድ አለበት” የሚሉትን ሁለት ሃሳቦች...

Read More

“የትምህርት ፍኖተ ካርታ” ላይ፣ የማስጠንቀቂያና የመፍትሄ ምክር - ከአዋቂዎች!

Dr. Helen Abadzi የኒሮሳይንስ እና የትምህርት ተመራማሪ ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ አገራት ውስጥ፣ በትምህርት ላይ፣ ዋና ተዋናይ የሆኑት ተቋማት፣ ማለትም፣…. የአለም ባንክ፣ ዩኤስኤአይዲ፣...

Read More

አጭር ቆይታ ከአዲሱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ጋር

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ አዲሱ ገ/ እግዚአብሔር አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ለበርካታ ወራት ኃላፊ ሳይመደብለት ቆይቷል፡፡ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ህግ...

Read More

“የጥላቻ ሐውልቶች በየቦታው ተገንብተዋል”

*የሴት ልጅ ጡት መቁረጥ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ታሪክ የለም *አፄ ምኒልክ ኦሮሞን በመበደል ስማቸው መነሳቱ አስገራሚ ነው *ፌደራሊዝም የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የለም *የተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፍ...

Read More

ቃለ ምልልስ አዛውንቱ ፖለቲከኛ … በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ

በሃገሪቱ ጉዳዮች በሠፊዉ ተነጋግረናል፡፡ ስለ መጪው ምርጫ አውርተናል፡፡ እኔ ከዚህ ቀደም በመንግስት ስራ ላይ ነበርኩ፡፡ በጃንሆይ ጊዜ የገንዘብ ማኒስትር ነበርኩ፡፡ በኋላም በፓርላማ ቆይቻለሁ፡፡ ስለዚህ አሁንም...

Read More

ለመሰላሉ ጫፍ…የመሰላሉ ስር ስዕል

“የፖለቲካን ነገር ካነሳን አይቀር…የእኛ ‘ክርከር’ እኮ ኮሚክ ነው፡፡ እኔ የምለው… ለምንድነው ሳንሰዳደብ መነጋገር ያቃተን! የምር ግን.. የሀሳብ ድህነት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል ማለት ነው?--”

Read More