እይታዎች

በሀሳብ መንገድ ላይ

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣነት ወደ ሳውዲ አረቢያ በማቅናት፣ አቻዎቸው ከሆኑት ሼኮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢራኑ የኒዩክለር ሳይንቲስትም በርቀት የቴክኖሎጂ መሳሪያ ሕይወታቸው ያለፈው...

Read More

አርቲስቶች እንዴት ከመከላከያ ጎን ሊቆሙ ይችላሉ?

ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ የኪነ-ጥበብና የሚዲያ ባለሙያዎች ምን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይችላሉ በሚል የኪነ-ጥበብ የሚዲያ ባለሙያዎችን እና እንዲሁም...

Read More

የአገራችን “የመንግስት ቴሌኮም”፣ እና እልፍ “የስታርሊንክ ሳተላይቶች”።

ኢንተርኔትን ለፖለቲካ ብሽሽቅ ለመጠቀም አልሰነፍንም። ነገር ግን፤ በጭፍንነትና በአሉባልታ ማዕበል ለመጥለቅለቅ የመፍጠናችን ያህል፣ ቁምነገር ሰራንበት? ኢንተርኔትን፣ ለእውቀትና ለሙያ፣ ለስራና ለኑሮ፣ ለኢኮኖሚ...

Read More

በሳምንቱ ስድስት ጋዜጠኞች ታሰሩ

በሳምንቱ ወደ እስር ቤት የተጋዙት ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ይሰሩ የነበሩት ጋዜጠኛ ሀፍቱ ገ/እግዚአብሔር፣ አብርሃ ሃጎስ፣ ፀጋዬ ሀዱሽ እንዲሁም የአዲስ ስታንዳርድ መጽሔት ዋና አዘጋጅ መድህኔ እቁበ...

Read More

ከ1 ሺህ በላይ የውጭ ዜጎች በትግራይ ታግተዋል ተባለ

በቅርቡ በትግራይ ድንገት የተጀመረውን የፌደራል መንግስትና የህወሃት ውጊያ ተከትሎ ከ1 ሺ በላይ የውጭ አገር ዜጎች ከትግራይ ክልል መውጣት አቅቷቸው እንደታገቱ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ...

Read More

እንዴት ሰው እንጣ?

ቴቤዝ በሚባል አካባቢ በዝርፊያና በስርቆት የሚተዳደሩ ሶዎች ነበሩ፡፡ ንጉሡ በአባት ወጉ እደር ሰላሉ ይህን ለማስፈቀድ ወደ ንጉሡ ተወከለው ሰዎች ይመጣሉ፡፡ ለንጉሡም ከአባት ሲወርድ የመጣላቸው መስረቅ መዝረፍ...

Read More

ሶስቱ ጄኔራሎችና አክቲቪስቶች እየተናበቡ ነው?

እርግጥ ነው፤ በልመና - መሪ የሚሆኑ ወይም መሪ የሚደረጉም ሰዎች አሉ፡፡ ሰዎቹ በሌሎች ሰዎች የቀረበላቸውን ጥሪ የሚቀበሉት እያመነቱ ሊሆን ቢችልም፤ በራሳቸው ሰዓት በጄኔራልነት እንደሚሰለፉ መሪዎች ሁሉ፤...

Read More

የልብ ማዲያቶች - “በዕልልታ እና ሙሾ”

ግጥምን ሁሉም ሰው አንብቦ ለየራሱ የሚሰጠው ትኩስ ስሜት አለ፤ ወይ ይጠላል፤ ወይ ይወድዳል - ይላሉ የስነ ግጥም ሂስ ምሁር የሆኑት ኤስ ኤች በርተን፡፡ ይህ ግን ገና ድስቱ ምድጃ ሲነካ ነው፡፡ ደጋግመው ሲያጣጥሙትና፣...

Read More

የ368 ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መታሰቢያ ሐውልት - በላምፔዱሳ

ይህ የበርካታ ኤርትራዊያንና የጥቂት ኢትዮጵያውያንን ስሞችን እንደ ጥንግ ድርብ ለብሶ በብረትና በእንጨት የተዋቀረ፣ ከስሩ ሜድትራኒያን ባህርን እንዲወክል ሰማያዊ ግምጃ መሳይ ቅብ የተነጠፈለት ሐውልት፤ በጣሊያን...

Read More

ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብ ክትባት ያስፈልጋቸዋል

ፒል ሃዩን ናም (ናሆም) ይባላሉ:: ደቡብ ኮሪያዊ ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉትና የተማሩት በደቡብ ኮሪያ ዋና ከተማ ሴኦል ውስጥ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስና በስነ-ልቦና ትምህርት የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡...

Read More